La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ነህምያ 3:2 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ቀጥሎ ያለውንም የኢያሪኮ ሰዎች ሠሩ፤ እነርሱ ከሠሩት ቀጥሎ ደግሞ የአምሪ ልጅ ዛኩር ሠራ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በአጠገቡ የኢያሪኮ ሰዎች ሠሩ፤ በአጠገቡም የኢምሪ ልጅ ዛኩር ሠራ።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

የኢያሪኮ ሰዎች የዚያን ተከታይ ክፍል ሲሠሩ፥ ዘኩር የተባለው የኢምሪ ልጅ ከዚያ ቀጥሎ የሚገኘውን ክፍል ሠራ።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

በአ​ጠ​ገ​ቡም የኢ​ያ​ሪኮ ሰዎች ሠሩ፤ በአ​ጠ​ገ​ባ​ቸ​ውም የአ​ምሪ ልጅ የዘ​ኩር ልጆች ሠሩ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

በአጠገቡ የኢያሪኮ ሰዎች ሠሩ፥ በአጠገባቸውም የአምሪ ልጅ ዘኩር ሠራ።

Ver Capítulo



ነህምያ 3:2
4 Referencias Cruzadas  

የኢያሪኮ ሰዎች 345


ዛኩር፣ ሰራብያ፣ ሰበንያ፣


የዓሣ በሩን የሃስናአ ልጆች ሠሩ፤ እነርሱም ምሰሶዎቹን አቁመው መዝጊያዎቹን፣ መቀርቀሪያዎቹንና መወርወሪያዎቹን በየቦታቸው አኖሩ።


የኢያሪኮ ዘሮች 345