Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




ነህምያ 3:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

2 በአጠገቡ የኢያሪኮ ሰዎች ሠሩ፤ በአጠገቡም የኢምሪ ልጅ ዛኩር ሠራ።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

2 ቀጥሎ ያለውንም የኢያሪኮ ሰዎች ሠሩ፤ እነርሱ ከሠሩት ቀጥሎ ደግሞ የአምሪ ልጅ ዛኩር ሠራ።

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

2 የኢያሪኮ ሰዎች የዚያን ተከታይ ክፍል ሲሠሩ፥ ዘኩር የተባለው የኢምሪ ልጅ ከዚያ ቀጥሎ የሚገኘውን ክፍል ሠራ።

Ver Capítulo Copiar

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

2 በአ​ጠ​ገ​ቡም የኢ​ያ​ሪኮ ሰዎች ሠሩ፤ በአ​ጠ​ገ​ባ​ቸ​ውም የአ​ምሪ ልጅ የዘ​ኩር ልጆች ሠሩ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

2 በአጠገቡ የኢያሪኮ ሰዎች ሠሩ፥ በአጠገባቸውም የአምሪ ልጅ ዘኩር ሠራ።

Ver Capítulo Copiar




ነህምያ 3:2
4 Referencias Cruzadas  

የኢያሪኮ ልጆች፥ ሦስት መቶ አርባ አምስት።


ሚካ፥ ርሖብ፥ ሐሻብያ፥


የስናአ ልጆች “የዓሣ በር” ሠሩ፤ ሰረገሎቹን አኖሩ፥ በሮቹን አቆሙ፥ ቁልፎቹንና መወርወሪያዎቹንም ሠሩ።


የኢያሪኮ ልጆች፥ ሦስት መቶ አርባ አምስት።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos