ሉቃስ 4:19 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም የተወደደችውንም የጌታን ዓመት እንዳውጅ ልኮኛል።” መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) የተወደደችውንም የጌታን ዓመት እንዳውጅ ልኮኛል።” አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም እንዲሁም ጌታ ሕዝቡን የሚያድንበትን የጸጋ ዓመት እንዳስታውቅ ልኮኛል።” የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) የተመረጠችውንም የእግዚአብሔርን ዓመት እሰብክ ዘንድ ላከኝ።” |
የእስራኤላውያን ዓመተ ኢዮቤልዩ በሚመጣበት ጊዜ የእነርሱ ድርሻ ወደ ባሎቻቸው ነገድ ይጨመራል፤ ይህ ከሆነም ድርሻቸው ከአባቶቻችን ነገድ ርስት ላይ ይወሰዳል።”