ሉቃስ 4:19 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 እንዲሁም ጌታ ሕዝቡን የሚያድንበትን የጸጋ ዓመት እንዳስታውቅ ልኮኛል።” Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም19 የተወደደችውንም የጌታን ዓመት እንዳውጅ ልኮኛል።” Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 የተወደደችውንም የጌታን ዓመት እንዳውጅ ልኮኛል።” Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 የተመረጠችውንም የእግዚአብሔርን ዓመት እሰብክ ዘንድ ላከኝ።” Ver Capítulo |