La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ኢያሱ 21:25 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ከምናሴ ነገድ፣ እኩሌታ ደግሞ ታዕናክና ጋትሪሞን ከነመሰማሪያዎቻቸው ሁለት ከተሞች ተሰጧቸው።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ከምናሴም ነገድ እኩሌታ ታዕናክንና መሰማሪያዋን፥ ጋት-ሪሞንንና መሰማሪያዋን፤ ሁለቱን ከተሞች ሰጡአቸው።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ከምዕራብ ምናሴ ግዛት ተከፍለው የተሰጡአቸውም ሁለት ከተሞች ከግጦሽ ምድራቸው ጋር ታዕናክና ጋትሪሞን ናቸው፤

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ከም​ና​ሴም ነገድ እኩ​ሌታ ጠና​ሕ​ንና መሰ​ማ​ር​ያ​ዋን፥ ዬባ​ታ​ንና መሰ​ማ​ር​ያ​ዋን፤ ሁለ​ቱን ከተ​ሞች ሰጡ​አ​ቸው።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ከምናሴም ነገድ እኩሌታ ታዕናክንና መሰምርያዋን፥ ጋትሪሞንንና መሰምርያዋን፥ ሁለቱን ከተሞች ሰጡአቸው።

Ver Capítulo



ኢያሱ 21:25
6 Referencias Cruzadas  

የታዕናክ ንጉሥ፣ አንድ የመጊዶ ንጉሥ፣ አንድ


እንዲሁም በይሳኮርና በአሴር ውስጥ ቤትሳን፣ ይብለዓም፣ የዶር ሕዝብ፣ ዓይንዶር፣ ታዕናክና መጊዶ በዙሪያቸው ካሉ ሰፈሮቻቸው ጋራ የምናሴ ነበሩ፤ ሦስተኛውም ናፎት ነው።


ይሁድ፣ ብኔብረቅ፣ ጋትሪሞን፣


ኤሎንና ጋትሪሞን ከነመሰማሪያዎቻቸው አራት ከተሞች ተሰጧቸው።


እነዚህ ዐሥር ከተሞች ሁሉ ከነመሰማሪያዎቻቸው ለተቀሩት የቀዓት ጐሣዎች ተሰጧቸው።


“ነገሥታት መጡ፤ ተዋጉም፤ የከነዓን ነገሥታት፣ በመጊዶ ውሆች አጠገብ በታዕናክ ተዋጉ፤ ብርም ሆነ ሌላ ምርኮ ተሸክመው አልሄዱም።