በማግስቱም አብርሃም ማልዶ ተነሣ። ጥቂት ምግብ ወስዶ፣ ውሃ በእርኮት አድርጎ ለአጋር ሰጣት፤ በትከሻዋም አሸክሟት ከነልጇ አሰናበታት። እርሷም ሄደች፤ በቤርሳቤህም ምድረ በዳ ትንከራተት ጀመር።
ኢያሱ 19:2 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም ይህም የሚከተሉትን ያካትታል፤ ቤርሳቤህ፣ ሤባ፣ ሞላዳ፣ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) እነዚህም ርስታቸው ሆኑላቸው፤ ቤርሳቤህ፥ ሤባ፥ ሞላዳ፥ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም እነርሱም ቤርሳቤህ፥ ሼባዕ፥ ሞላዳ፥ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ዕጣቸውም እነዚህ ነበሩ፤ ቤርሳቤህ፥ ሰማህ፥ ቆሎዶን፤ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) እነዚህም ርስታቸው ሆኑላቸው፥ ቤርሳቤህ፥ ሤባ፥ ሞላዳ፥ |
በማግስቱም አብርሃም ማልዶ ተነሣ። ጥቂት ምግብ ወስዶ፣ ውሃ በእርኮት አድርጎ ለአጋር ሰጣት፤ በትከሻዋም አሸክሟት ከነልጇ አሰናበታት። እርሷም ሄደች፤ በቤርሳቤህም ምድረ በዳ ትንከራተት ጀመር።