ዳዊት ከቂስ ልጅ ከሳኦል ፊት ሸሽቶ በጺቅላግ ሳለ ወደ እርሱ የመጡት ሰዎች እነዚህ ናቸው፤ እነርሱም በጦርነቱ ላይ ከረዱት ተዋጊዎች መካከል ነበሩ።
ኢያሱ 15:31 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም ጺቅላግ፣ ማድማና፣ ሳንሳና መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ጺቅላግ፥ ማድማና፥ ሳንሳና፥ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ጺቅላግ፥ ማድማና፥ ሳንሳና፥ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ሴቄላቅ፥ ማኬሪምር፥ ሴቱናቅ፤ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ኪሲል፥ ሔርማ፥ ጺቅላግ፥ ማድማና፥ ሳንሳና፥ |
ዳዊት ከቂስ ልጅ ከሳኦል ፊት ሸሽቶ በጺቅላግ ሳለ ወደ እርሱ የመጡት ሰዎች እነዚህ ናቸው፤ እነርሱም በጦርነቱ ላይ ከረዱት ተዋጊዎች መካከል ነበሩ።
በሦስተኛው ቀን ዳዊትና ሰዎቹ ጺቅላግ ደረሱ፤ በዚህ ጊዜ አማሌቃውያን ደቡቡን አገርና ጺቅላግን ወረው ነበር፤ ጺቅላግንም ወግተው አቃጥለው ነበር።