በማግስቱም አብርሃም ማልዶ ተነሣ። ጥቂት ምግብ ወስዶ፣ ውሃ በእርኮት አድርጎ ለአጋር ሰጣት፤ በትከሻዋም አሸክሟት ከነልጇ አሰናበታት። እርሷም ሄደች፤ በቤርሳቤህም ምድረ በዳ ትንከራተት ጀመር።
ኢያሱ 15:28 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም ሐጻርሹዓል፣ ቤርሳቤህ፣ ቢዝዮትያ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ሐጸርሹዓል፥ ቤርሳቤህ፥ ቢዝዮትያ፥ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ሐጻርሹዓል፥ ቤርሳቤህ፥ ቢዝዮትያ፥ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ኮላሴዎል፥ ቤርሳቤሕና መንደሮቻቸው። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ቤትጳሌጥ፥ ሐጸርሹዓል፥ ቤርሳቤህ፥ ቢዝዮትያ፥ |
በማግስቱም አብርሃም ማልዶ ተነሣ። ጥቂት ምግብ ወስዶ፣ ውሃ በእርኮት አድርጎ ለአጋር ሰጣት፤ በትከሻዋም አሸክሟት ከነልጇ አሰናበታት። እርሷም ሄደች፤ በቤርሳቤህም ምድረ በዳ ትንከራተት ጀመር።