ቀጥሎም “እንዳያዩ፥ እንዳይሰሙና እንዳያስተውሉ በዓይናቸው ተመልክተው፥ በጆሮአቸው ሰምተው፥ በልባቸው አስተውለው ወደ እኔ ተመልሰው እንዳይፈወሱ ይህን ሕዝብ ልቡ የደነደነ፥ ጆሮው የተደፈነ፥ ዐይኑም የተጨፈነ እንዲሆን አድርግ” አለኝ።
መዝሙር 135:16 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም አፍ አላቸው፤ አይናገሩም፤ ዐይን አላቸው፤ አያዩም። አዲሱ መደበኛ ትርጒም አፍ አላቸው፤ አይናገሩም፤ ዐይን አላቸው፤ አያዩም፤ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) አፍ አላቸው፥ አይናገሩምም፥ ዐይን አላቸው፥ አያዩምም፥ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ሕዝቡን በምድረ በዳ የመራ፤ ምሕረቱ ለዘለዓለም ነውና፤ ከዓለት ውኃን ያፈለቀ፤ ምሕረቱ ለዘለዓለም ነውና፤ |
ቀጥሎም “እንዳያዩ፥ እንዳይሰሙና እንዳያስተውሉ በዓይናቸው ተመልክተው፥ በጆሮአቸው ሰምተው፥ በልባቸው አስተውለው ወደ እኔ ተመልሰው እንዳይፈወሱ ይህን ሕዝብ ልቡ የደነደነ፥ ጆሮው የተደፈነ፥ ዐይኑም የተጨፈነ እንዲሆን አድርግ” አለኝ።