የደረሰብን ችግር የክፉ ሥራችንና የበደላችን ውጤት ነው፤ ሆኖም አምላካችን የቀጣኸን ልንቀጣ ከሚገባን ያነሰ ነው፤ ከዚህም በላይ ከሞት አምልጠን በሕይወት አትርፈኸናል።
መዝሙር 103:10 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም በኃጢአታችን መጠን አልቀጣንም፤ በበደላችንም ልክ አልከፈለንም። አዲሱ መደበኛ ትርጒም እንደ ኀጢአታችን አልመለሰልንም፤ እንደ በደላችንም አልከፈለንም። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) እንደ ኃጢአታችን አላደረገብንም፥ እንደ በደላችንም አልከፈለንም። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ምንጮችን ወደ ቆላዎች የሚልክ፤ በተራሮች መካከል ውኆች ያልፋሉ፤ |
የደረሰብን ችግር የክፉ ሥራችንና የበደላችን ውጤት ነው፤ ሆኖም አምላካችን የቀጣኸን ልንቀጣ ከሚገባን ያነሰ ነው፤ ከዚህም በላይ ከሞት አምልጠን በሕይወት አትርፈኸናል።
እርሱም በሰዎች ፊት እንዲህ ብሎ ይዘምራል፤ ‘እኔ ኃጢአት ሠርቻለሁ፤ የቀናውንም ነገር አጣምሜአለሁ፤ እግዚአብሔር ግን በደሌን አልቈጠረብኝም።
እግዚአብሔር ሆይ! ስላደረግኸው አስደናቂ ሥራ ሁሉ ሰምቼ እጅግ ፈራሁ፤ አሁንም በዘመናችን የቀድሞውን ሥራህን ደግመህ አድርግ፤ በየዘመናቱም እንዲታወቅ አድርግ፤ በምትቈጣበት ጊዜ እንኳ ምሕረትህን አታርቅ።