መዝሙር 103:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 እንደ ኃጢአታችን አላደረገብንም፥ እንደ በደላችንም አልከፈለንም። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 እንደ ኀጢአታችን አልመለሰልንም፤ እንደ በደላችንም አልከፈለንም። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 በኃጢአታችን መጠን አልቀጣንም፤ በበደላችንም ልክ አልከፈለንም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ምንጮችን ወደ ቆላዎች የሚልክ፤ በተራሮች መካከል ውኆች ያልፋሉ፤ Ver Capítulo |