ምሳሌ 8:3 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም በከተማው መግቢያ በሮች ላይ ሆና እንዲህ ስትል ትጮኻለች፤ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ወደ ከተማዪቱ በሚያስገቡት በሮች አጠገብ፣ በመግቢያዎቹ ላይ፣ ድምፅዋን ከፍ አድርጋ እንዲህ ስትል ትጮኻለች፤ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) በበሮች አጠገብ በከተማይቱም መግቢያ፥ በደጆች መግቢያ ትጮኻለች፦ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) በኀያላን በሮች ትጠብቃለች፥ በመግቢያዉም ትመሰገናለች፥ |
ኢየሱስም እንዲህ ሲል መለሰለት፤ “እኔ ለሰው ሁሉ በግልጥ ተናገርኩ፤ አይሁድ ሁሉ በሚሰበሰቡበት በምኲራብም ሆነ በቤተ መቅደስ፥ ዘወትር አስተማርኩ፤ በስውር የተናገርኩት ምንም ነገር የለም፤