ሁለት ሺህ ስድስት መቶ ሠላሳ ነበሩ።
በየጐሣቸውና በየቤተ ሰባቸው የተቈጠሩት ሁለት ሺሕ ስድስት መቶ ሠላሳ ነበሩ።
በየወገኖቻቸውም በየአባቶቻቸውም ቤቶች የተቈጠሩት ሁለት ሺህ ስድስት መቶ ሠላሳ ነበሩ።
ቍጥራቸውም በየወገናቸው፥ በየአባቶቻቸውም ቤቶች ሁለት ሺህ ስድስት መቶ አምሳ ነበር።
በየወገናቸውም በየአባቶቻቸውም ቤቶች የተቈጠሩት ሁለት ሺህ ስድስት መቶ ሠላሳ ነበሩ።
የሌዋውያን ሁሉ አለቃ የካህኑ የአሮን ልጅ አልዓዛር ነበር፤ እርሱ በተቀደሰው ስፍራ ለሚያገለግሉት ሰዎች ሁሉ የበላይ ኀላፊ ነበር።
በመገናኛው ድንኳን ለማገልገል መግባት የቻሉ፥ ዕድሜአቸው ከሠላሳ እስከ ኀምሳ ዓመት የሚሆን ሁሉ፥
እግዚአብሔር ሙሴን ባዘዘው መሠረት በመገናኛው ድንኳን ያገለገሉትና ሙሴና አሮን የቈጠሩአቸው የጌርሾን ልጆች እነዚህ ናቸው።