ዘኍል 4:40 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)40 ቍጥራቸውም በየወገናቸው፥ በየአባቶቻቸውም ቤቶች ሁለት ሺህ ስድስት መቶ አምሳ ነበር። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም40 በየጐሣቸውና በየቤተ ሰባቸው የተቈጠሩት ሁለት ሺሕ ስድስት መቶ ሠላሳ ነበሩ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)40 በየወገኖቻቸውም በየአባቶቻቸውም ቤቶች የተቈጠሩት ሁለት ሺህ ስድስት መቶ ሠላሳ ነበሩ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም40 ሁለት ሺህ ስድስት መቶ ሠላሳ ነበሩ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)40 በየወገናቸውም በየአባቶቻቸውም ቤቶች የተቈጠሩት ሁለት ሺህ ስድስት መቶ ሠላሳ ነበሩ። Ver Capítulo |