እስራኤላውያን ከራምሴ ተነሥተው በመጓዝ በሱኮት ሰፈሩ፤
እስራኤላውያን ከራምሴ ተነሥተው በሱኮት ሰፈሩ።
የእስራኤልም ልጆች ከራዓምሴ ተጉዘው በሱኮት ሰፈሩ።
የእስራኤልም ልጆች ከራምሴ ተጕዘው በሱኮት ሰፈሩ።
የእስራኤልም ልጆች ከራምሴ ተጕዘው በሱኮት ሰፈሩ።
እስራኤላውያንም ከራምሴ ተነሥተው ወደ ሱኮት ለመሄድ በእግር ጒዞ ጀመሩ፤ የሰዎቹም ብዛት ሴቶችና ልጆች ሳይቈጠሩ ስድስት መቶ ሺህ ነበር።
ከዚያም ተነሥተው በበረሓው ጫፍ በምትገኘው በኤታም ሰፈሩ፤