ከዮጥባታ ተነሥተው በመጓዝ በዓብሮና ሰፈሩ።
ከዮጥባታ ተነሥተው በዔብሮና ሰፈሩ።
ከዮጥባታም ተጉዘው በዔብሮና ሰፈሩ።
ከአጤቤትም ተጕዘው በኤብሮና ሰፈሩ።
ከዮጥባታም ተጕዘው በዔብሮና ሰፈሩ።
ከሖርሃጊድጋድ ተነሥተው በመጓዝ በዮጥባታ ሰፈሩ።
ከዓብሮና ተነሥተው በመጓዝ በዔጽዮንጋብር ሰፈሩ።
ከዚያም ተነሥተው ጉድጎዳ ተብሎ ወደሚጠራ ስፍራ ተጓዙ፤ ከዚያም የውሃ ፈሳሾች ወደሚገኙበት ወደ ዮጥባታ አመሩ፤