አሴርም ሤራሕ የምትባል ሴት ልጅ ነበረችው፤
አሴር ሤራሕ የምትባል ልጅ ነበረችው።
የአሴርም የሴት ልጁ ስም ሤራሕ ነበረ።
በየወገናቸው የዳን ልጆች እነዚህ ናቸው፤ ከሰምዒ፥ የሰምዒያውያን ወገን፤ በየወገናቸው የዳን ወገኖች እነዚህ ናቸው።
የአሴር ልጆች፦ ይምና፥ ይሽዋ፥ ይሽዊና በሪዓ ናቸው። እኅታቸው ሤራሕ ትባላለች። የበሪዓ ልጆች ደግሞ ሔቤርና ማልኪኤል ናቸው።
ከበሪዓ ልጆች፦ ሔቤር፥ መልኪኤል፥
እነዚህ የአሴር ተወላጆች ናቸው፤ ከእነርሱም የተቈጠሩት ኀምሳ ሦስት ሺህ አራት መቶ ነበር።