ዘሌዋውያን 2:6 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ኅብስቱንም ቈራርሰህ በእርሱ ላይ የወይራ ዘይት ታፈስበትና የእህል መባ አድርገህ ታቀርበዋለህ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ቈራርሰህ ዘይት አፍስስበት፤ ይህ የእህል ቍርባን ነው። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ቈራርሰህም ዘይት ታፈስበታለህ፤ የእህል ቁርባን ነው። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ቈርሰህም ዘይት ታፈስስበታለህ፤ የእግዚአብሔር መሥዋዕት ነው። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ቈርሰህም ዘይት ታፈስስበታለህ፤ የእህል ቍርባን ነው። |