የውሃ ዶሮ፥ ይብራ፥ ጥንብ አንሣ አሞራ፥
የውሃ ዶሮ፣ ይብራ፣ ጥንብ አንሣ አሞራ፣
የውኃ ዶሮ፥ ይብራ፥ ጥምብ አንሣ አሞራ፥
“ከወፎች ወገን ልትጸየፏቸው የሚገባና የማይበሉ እነዚህ ናቸው፤ ንስር፥ ገዲ፥ ዓሣ አውጪ፥
ጒጒት፥ እርኩም፥ ጋጋኖ፥
ሽመላ፥ ሳቢሳ በየዐይነቱ፥ ጅንጁላቴ ወፍ፥ የሌሊት ወፍ።
ይብራ፥ ጥምብ አንሣ አሞራ፥ እርኩም