ሰቈቃወ 3:35 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ልዑል እግዚአብሔር እያየ ሰብአዊ መብት በሚጣስበት ጊዜ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም በልዑል ፊት፣ ሰው መብቱ ሲነፈገው፣ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) የሰውን ፍርድ በልዑል ፊት ይመልስ ዘንድ፥ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) የሰውን ፍርድ በልዑል ፊት ይመልስ ዘንድ፥ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) የሰውን ፍርድ በልዑል ፊት ይመልስ ዘንድ፥ |
የድኾች መብት እንዳይከበርና የተበደሉ ፍትሕ እንዳያገኙ የምታደርጉበት ዘዴ ይኸው ነው፤ በዚሁ ዘዴ ባሎቻቸው የሞቱባቸውን ሴቶችና አሳዳጊ የሌላቸውን የሙት ልጆች ንብረት ትነጥቃላችሁ።