ሰቈቃወ 3:28 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም እግዚአብሔር መከራውን በሚአመጣበት ጊዜ ጸጥ ብሎ ለብቻው ቢቀመጥ መልካም ነው። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ብቻውን ዝም ብሎ ይቀመጥ፤ እግዚአብሔር አሸክሞታልና። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ዮድ። እርሱ አሸክሞታልና ዝም ብሎ ለብቻው ይቀመጥ። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ዮድ። እርሱ አሸክሞታልና ዝም ብሎ ለብቻው ይቀመጥ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ዮድ። እርሱ አሸክሞታልና ዝም ብሎ ለብቻው ይቀመጥ። |
የኢየሩሳሌም ከተማ ሽማግሌዎች ጸጥ ብለው በምድር ላይ ተቀመጡ፤ እነርሱ በራሳቸው ላይ ትቢያ ነስንሰው ማቅ ለበሱ፤ የኢየሩሳሌም ልጃገረዶች አንገታቸውን ደፉ።