ሰቈቃወ 3:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 ዮድ። እርሱ አሸክሞታልና ዝም ብሎ ለብቻው ይቀመጥ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም28 ብቻውን ዝም ብሎ ይቀመጥ፤ እግዚአብሔር አሸክሞታልና። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም28 እግዚአብሔር መከራውን በሚአመጣበት ጊዜ ጸጥ ብሎ ለብቻው ቢቀመጥ መልካም ነው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 ዮድ። እርሱ አሸክሞታልና ዝም ብሎ ለብቻው ይቀመጥ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)28 ዮድ። እርሱ አሸክሞታልና ዝም ብሎ ለብቻው ይቀመጥ። Ver Capítulo |