ዮሐንስ 8:8 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ከዚህም በኋላ እንደገና ጐንበስ ብሎ በመሬት ላይ ጻፈ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም እንደ ገናም ጐንበስ ብሎ በምድር ላይ ጻፈ። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ደግሞም ጐንበስ ብሎ በጣቱ በምድር ላይ ጻፈ። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ዳግመኛም ጐንበስ ብሎ በጣቱ በምድር ላይ ጻፈ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ደግሞም ጐንበስ ብሎ በጣቱ በምድር ላይ ጻፈ። |
እነርሱም ይህን በሰሙ ጊዜ ከሽማግሌዎች ጀምሮ ሁሉም አንድ በአንድ ከዚያ ሄዱ፤ ስለዚህ ኢየሱስ በመካከል ቆማ ከነበረችው ሴት ጋር ብቻውን ቀረ።