ኤርምያስ 29:24 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም የኔሔላም ተወላጅ ለሆነው ለሸማዕያ፥ እንዲህ በለው፤ ይህ የሠራዊት ጌታ የእስራኤል አምላክ ቃል ነው፤ ለኢየሩሳሌም ሰዎች ለካህኑ ለማዕሲያ ልጅ ለሰፎንያስና ለሌሎቹም ካህናት በራስህ ስም መልእክቶችን ልከሃል፤ በመልእክትህም ለሰፎንያስ እንዲህ ብለኸዋል፦ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ለኔሔላማዊው ለሸማያ እንዲህ ብለህ ንገረው፤ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ለኔሔላማዊው ለሸማያ እንዲህ በል፦ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ለአሔልማዊው ለሸማያ እንዲህ በል፦ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ለኔሔላማዊው ለሸማያ እንዲህ በል፦ |