ኤርምያስ 29:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 ለአሔልማዊው ለሸማያ እንዲህ በል፦ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም24 ለኔሔላማዊው ለሸማያ እንዲህ ብለህ ንገረው፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 ለኔሔላማዊው ለሸማያ እንዲህ በል፦ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24-25 የኔሔላም ተወላጅ ለሆነው ለሸማዕያ፥ እንዲህ በለው፤ ይህ የሠራዊት ጌታ የእስራኤል አምላክ ቃል ነው፤ ለኢየሩሳሌም ሰዎች ለካህኑ ለማዕሲያ ልጅ ለሰፎንያስና ለሌሎቹም ካህናት በራስህ ስም መልእክቶችን ልከሃል፤ በመልእክትህም ለሰፎንያስ እንዲህ ብለኸዋል፦ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)24 ለኔሔላማዊው ለሸማያ እንዲህ በል፦ Ver Capítulo |