እኔ ግን እላችኋለሁ፤ በወንድሙ ላይ የሚቈጣ ሁሉ ይፈረድበታል፤ ደግሞም ወንድሙን፥ ‘አንተ የማትረባ!’ ብሎ የሚሳደብ በሸንጎ ይፈረድበታል፤ ‘ደደብ!’ ብሎ የሚሳደብ ሁሉ በገሃነመ እሳት ይፈረድበታል።
ያዕቆብ 1:20 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም የሰው ቊጣ የእግዚአብሔርን ጽድቅ አያስገኝም። አዲሱ መደበኛ ትርጒም የሰው ቍጣ የእግዚአብሔርን ጽድቅ አያመጣምና። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) የሰው ቁጣ የእግዚአብሔርን ጽድቅ አይሠራምና። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) የሰው ቍጣ የእግዚአብሔርን ጽድቅ አይሠራምና። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) የሰው ቍጣ የእግዚአብሔርን ጽድቅ አይሠራምና። |
እኔ ግን እላችኋለሁ፤ በወንድሙ ላይ የሚቈጣ ሁሉ ይፈረድበታል፤ ደግሞም ወንድሙን፥ ‘አንተ የማትረባ!’ ብሎ የሚሳደብ በሸንጎ ይፈረድበታል፤ ‘ደደብ!’ ብሎ የሚሳደብ ሁሉ በገሃነመ እሳት ይፈረድበታል።