የማድሜናህና የጌቢም ሕዝቦች ሕይወታቸውን ለማትረፍ በመሸሽ ላይ ናቸው።
ማድሜናህ በሽሽት ላይ ናት፤ የጌቢም ሕዝብ ሊደበቅ ይሮጣል።
ማድሜናህ በሽሽት ላይ ነች፤ የጌቢም ሕዝብ ሊደበቅ ይሮጣል።
መደቤናና በጌቤር የሚኖሩ ይደነግጣሉ።
መደቤና ሸሽታለች፥ በግቤርም የሚኖሩ ቤተ ሰቦቻቸውን አሽሽተዋል።
የጋሊም ሕዝብ ሆይ! እሪ በሉ! የላይሻም ሕዝብ ሆይ! አድምጡ! የዐናቶትም ሰዎች መልስ ስጡ!
ዛሬ ጠላት በኖብ ከተማ የሚገኝ ሲሆን፥ የኢየሩሳሌም ከተማ በሆነችው በጽዮን ኰረብታ ላይ ለማስፈራራት ክንዱን እየነቀነቀ ነው።
ጺቅላግ፥ ማድማና፥ ሳንሳና፥