ኢሳይያስ 10:31 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 መደቤናና በጌቤር የሚኖሩ ይደነግጣሉ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም31 ማድሜናህ በሽሽት ላይ ናት፤ የጌቢም ሕዝብ ሊደበቅ ይሮጣል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 ማድሜናህ በሽሽት ላይ ነች፤ የጌቢም ሕዝብ ሊደበቅ ይሮጣል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም31 የማድሜናህና የጌቢም ሕዝቦች ሕይወታቸውን ለማትረፍ በመሸሽ ላይ ናቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)31 መደቤና ሸሽታለች፥ በግቤርም የሚኖሩ ቤተ ሰቦቻቸውን አሽሽተዋል። Ver Capítulo |