“ስምዖንና ሌዊ ወንድማማቾች ናቸው፤ ዐመፅ ለመፈጸም የጦር መሣሪያቸውን ያነሣሉ።
“ስምዖንና ሌዊ ወንድማማቾች፣ ሰይፎቻቸው የዐመፅ መሣሪያዎች ናቸው።
ስምዖንና ሌዊ ወንድማማች ናቸው፥ ሰይፎቻቸው የዓመፃ መሣሪያ ናቸው።
“ስምዖንና ሌዊ ወንድማማቾች ናቸው፤ በጭቅጭቃቸውና በጦራቸው ዐመፅን ፈጸሙአት።
ስምዖንና ሌዊ ወንድማማች ናቸው ሰይፎቻቸው የዓመፅ መሣሪያ ናቸው።
ሰነፍ ሰው ከአጥፊ ሰው ተለይቶ አይታይም፤
ስምዖን ከምሥራቅ እስከ ምዕራብ ከብንያም ይዞታ ጋር የሚዋሰን አንድ ድርሻ ይኖረዋል፤
ከስምዖን ነገድ የአሚሁድ ልጅ ሰላሚኤል፥
በሙሴ አማካይነት እግዚአብሔር ባዘዘው መሠረት የእስራኤል ሕዝብ እነዚህን ከተሞችና የግጦሽ ምድር ለሌዋውያን በዕጣ አካፈሉአቸው።
ከስምዖን ነገድ ዐሥራ ሁለት ሺህ፥ ከሌዊ ነገድ ዐሥራ ሁለት ሺህ፥ ከይሳኮር ነገድ ዐሥራ ሁለት ሺህ፥