ዘፍጥረት 36:28 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም የዲሻን ልጆች ዑፅና አራን ናቸው። አዲሱ መደበኛ ትርጒም የዲሳን ወንዶች ልጆች፦ ዑፅ እና አራን። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) የዲሻን ልጆች ዑፅና አራን ናቸው። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) የሪሶን ልጆችም እነዚህ ናቸው፤ ዑሳ፥ አራን። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) የዲሳን ልጆችም እነዚህ ናቸው ዑፅ አራን። |
ዑፅ ተብላ በምትጠራ አገር ኢዮብ የሚባል አንድ ሰው ነበር፤ እርሱም ከክፉ ነገር ሁሉ ርቆ እግዚአብሔርን የሚፈራ፥ ምንም ነውር የሌለበት፥ ቅን ሰው ነበር።
እናንተ በዑፅ ምድር የምትኖሩ የኤዶም ሕዝብ ሆይ ደስ ይበላችሁ ሐሴትም አድርጉ! ይሁን እንጂ የእናንተም ጽዋ ተራውን ጠብቆ በመምጣት ላይ ነው፤ እናንተም ሰክራችሁ ትራቈታላችሁ።