La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ዘፍጥረት 24:37 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ጌታዬም እንዲህ ሲል አስማለኝ፤ እኔ ካለሁበት አገር ከከነዓናውያን ሴቶች ለልጄ ሚስት አትምረጥ፤

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ጌታዬ እንዲህ ሲል አማለኝ፤ ‘ከዚህ ከምኖርበት አገር፣ ከከነዓናውያን ሴቶች ልጆች ጋራ ልጄን አታጋባው፤

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ጌታዬም እንዲህ ሲል አማለኝ፦ ‘እኔ ካለሁበት አገር ከከነዓናውያን ሴቶች ልጆች ለልጄ ሚስትን አትውሰድ

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ጌታዬ እን​ዲህ ሲል አማ​ለኝ፥ “እኔ ካለ​ሁ​በት ሀገር ከከ​ነ​ዓ​ና​ው​ያን ሴቶች ልጆች ለልጄ ሚስ​ትን አት​ው​ሰድ፤

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ጌታዬም እንዲህ ሲል አማለኝ፦ እኔ ካለሁበት አገር ከከነዓናውያን ሴቶች ልጆች ለልጄ ሚስትን አትውሰድ፤

Ver Capítulo



ዘፍጥረት 24:37
5 Referencias Cruzadas  

ነገር ግን ወደ አባቴ ቤት ወደ ወገኖቼ ሄደህ ለልጄ ሚስት ምረጥ፤


ርብቃ ይስሐቅን “ዔሳው ባገባቸው በእነዚህ በሒታውያን ሴቶች ምክንያት መኖሬን ጠላሁት፤ ያዕቆብ ደግሞ ከነዚህ ከሒታውያን ሴቶች አንዲቱን ካገባ ከመኖር ይልቅ ሞቴን እመርጣለሁ” አለችው።


በዚያን ጊዜ የእግዚአብሔር ልጆች የእነዚህን የሰውን ሴቶች ልጆች ውበት ተመለከቱ፤ ከመካከላቸውም የሚወዱአቸውን እየመረጡ ወሰዱ።