ዘፍጥረት 11:24 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ናኮር 29 ዓመት ሲሆነው ታራን ወለደ፤ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ናኮር በ29 ዓመቱ ታራን ወለደ፤ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ናኮርም መቶ ዘጠኝ ዓመት ኖረ፥ ታራንም ወለደ፥ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ናኮርም መቶ ዘጠኝ ዓመት ኖረ፤ ታራንም ወለደ፤ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ናኮርም መቶ ዘጠኝ ዓመት ኖረ፥ |
የዕቃውም ዝርዝር እንደሚከተለው ነበር፦ ለመባ መሰብሰቢያ የሚሆኑ ከወርቅ የተሠሩ ሳሕኖች 30 ለመባ መሰብሰቢያ የሚሆኑ ከብር የተሠሩ ሳሕኖች 1000 ሌሎች ልዩ ልዩ ሳሕኖች 29 ከወርቅ የተሠሩ ወጭቶች 30 ከብር የተሠሩ ወጭቶች 410 ሌሎች ልዩ ልዩ ዕቃዎች 1000
ኢያሱም ለሕዝቡ ሁሉ እንዲህ ሲል ተናገረ፤ “የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር የሚለው ይህ ነው፦ ‘ከብዙ ዘመናት በፊት የቀድሞ አባቶቻችሁ ከኤፍራጥስ ወንዝ ማዶ ባዕዳን አማልክትን በማምለክ ይኖሩ ነበር፤ ከነዚያም አባቶች አንዱ የአብርሃምና የናኮር አባት ታራ ነበር፤