ያዕቆብ በዚያ ምድር ሲኖር ሳለ፥ ሮቤል ወደ አባቱ ቁባት ወደ ባላ ገባ። ያዕቆብም ይህን ነገር ሰማ። የያዕቆብ ወንዶች ልጆች ዐሥራ ሁለት ናቸው።
ዘፀአት 1:2 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ሮቤል፥ ስምዖን፥ ሌዊ፥ ይሁዳ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ሮቤል፣ ስምዖን፣ ሌዊ፣ ይሁዳ፣ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ሮቤል፥ ስምዖን፥ ሌዊና ይሁዳ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ሮቤል፥ ስምዖን፥ ሌዊ፥ ይሁዳ፥ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ሮቤል፥ |
ያዕቆብ በዚያ ምድር ሲኖር ሳለ፥ ሮቤል ወደ አባቱ ቁባት ወደ ባላ ገባ። ያዕቆብም ይህን ነገር ሰማ። የያዕቆብ ወንዶች ልጆች ዐሥራ ሁለት ናቸው።