“ትእዛዞቼን ጠብቁ፤ አንዱን እንስሳ ከሌላው ጋር አታዳቅል፥ በአንድ እርሻ ላይ ሁለት ዐይነት እህል አትዝራ፥ ከሁለት ዐይነት ነገር ተፈትሎ የተሠራ ልብስ አትልበስ።
ዘዳግም 22:10 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም “በሬንና አህያን በአንድ ቀንበር ጠምደህ አትረስ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም በሬና አህያ በአንድ ላይ ጠምደህ አትረስ። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) “በበሬና በአህያ በአንድነት አትረስ። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) በአህያህና በበሬህ በአንድነት አትረስ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) በበሬና በአህያ በአንድነት አትረስ። |
“ትእዛዞቼን ጠብቁ፤ አንዱን እንስሳ ከሌላው ጋር አታዳቅል፥ በአንድ እርሻ ላይ ሁለት ዐይነት እህል አትዝራ፥ ከሁለት ዐይነት ነገር ተፈትሎ የተሠራ ልብስ አትልበስ።