ዘዳግም 22:10 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም10 በሬና አህያ በአንድ ላይ ጠምደህ አትረስ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 “በበሬና በአህያ በአንድነት አትረስ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 “በሬንና አህያን በአንድ ቀንበር ጠምደህ አትረስ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 በአህያህና በበሬህ በአንድነት አትረስ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 በበሬና በአህያ በአንድነት አትረስ። Ver Capítulo |