La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ዘዳግም 14:4 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ስለዚህም ልትበሉአቸው የተፈቀዱላችሁ እንስሶች እነዚህ ናቸው፤ ይኸውም የቀንድ ከብቶችን፥ በጎችንና ፍየሎችን፥

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

የምትበሏቸው እንስሳት እነዚህ ናቸው፤ በሬ፣ በግ፣ ፍየል፣

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

የምትበሏቸው እንስሳት እነዚህ ናቸው፤ በሬ፥ በግ፥ ፍየል፥

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

የም​ት​በ​ሉ​አ​ቸው እን​ስ​ሶች እነ​ዚህ ናቸው፤ በሬ፥ በግ፥ ፍየል፥

Ver Capítulo



ዘዳግም 14:4
5 Referencias Cruzadas  

በበረት ውስጥ እየተመገቡ የደለቡ ዐሥር ሰንጋዎችና በግጦሽ መስክ ተሰማርተው የተመገቡ ኻያ ፍሪዳዎችና አንድ መቶ በጎች፥ ከዚህም ሌላ አጋዘኖች፥ የሜዳ ፍየሎች፥ ሚዳቋዎችና ምርጥ ወፎች ያስፈልጉት ነበር።


እግዚአብሔር ለሙሴና ለአሮን እንዲህ አላቸው፤


ጴጥሮስ ግን “ጌታ ሆይ! አይሆንም! እኔ ንጹሕ ያልሆነ ወይም ርኩስ ነገር በልቼ አላውቅም” አለ።


አጋዘን ሚዳቋ፥ ቦራይሌ፥ የሜዳ ፍየል፥ ዋላ፥ ድኩላንና ብሖርን ትበላላችሁ።