ቈላስይስ 4:4 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም እኔም እንደሚገባኝ ቃሉን በግልጥ እንድናገር ጸልዩልኝ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ደግሞም መናገር እንደሚገባኝ ቃሉን በግልጽ እንድናገር ጸልዩልኝ። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ቃሉንም መናገር እንደሚገባኝ ያህል ለመግለጥ እንድችል ጸልዩልኝ። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ልናገርም እንደሚገባኝ እገልጠው ዘንድ ጸልዩልኝ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ልናገር እንደሚገባኝ ያህል እገልጠው ዘንድ ጸልዩልኝ። |