ሐዋርያት ሥራ 13:37 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም እግዚአብሔር ከሞት ያስነሣው ግን መበስበስ አልደረሰበትም። አዲሱ መደበኛ ትርጒም እግዚአብሔር ከሙታን ያስነሣው እርሱ ግን መበስበስን አላየም። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ይህ እግዚአብሔር ያስነሣው ግን መበስበስን አላየም። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ይህ እግዚአብሔር ያስነሣው ግን መፍረስ መበስበስን አላየም። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ይህ እግዚአብሔር ያስነሣው ግን መበስበስን አላየም። |
እግዚአብሔር ኢየሱስን ከሞት በማስነሣቱ ይህንኑ ተስፋ ለእኛ ለልጆቻቸው ፈጽሞታል፤ ይህም በሁለተኛው መዝሙር፥ ‘አንተ ልጄ ነህ፥ እኔ ዛሬ ወልጄሃለሁ፤’ ተብሎ እንደ ተጻፈው ነው።