Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




ሐዋርያት ሥራ 13:37 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

37 ይህ እግዚአብሔር ያስነሣው ግን መበስበስን አላየም።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

37 እግዚአብሔር ከሙታን ያስነሣው እርሱ ግን መበስበስን አላየም።

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

37 እግዚአብሔር ከሞት ያስነሣው ግን መበስበስ አልደረሰበትም።

Ver Capítulo Copiar

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

37 ይህ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ያስ​ነ​ሣው ግን መፍ​ረስ መበ​ስ​በ​ስን አላ​የም።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

37 ይህ እግዚአብሔር ያስነሣው ግን መበስበስን አላየም።

Ver Capítulo Copiar




ሐዋርያት ሥራ 13:37
4 Referencias Cruzadas  

እግዚአብሔር ግን ከሙታን አስነሣው፤


ይህን ተስፋ እግዚአብሔር በሁለተኛው መዝሙር ደግሞ “አንተ ልጄ ነህ፤ እኔ ዛሬ ወለድሁህ፤” ተብሎ እንደ ተጻፈ፥ ኢየሱስን አስነሥቶ ለእኛ ለልጆቻቸው ፈጽሞአልና።


እግዚአብሔር ግን የሞትን ጣር አጥፍቶ አስነሣው፤ ሞት ይይዘው ዘንድ አልቻለምና።


ነፍሴን በሲኦል አትተዋትምና፤ ቅዱስህንም መበስበስን ያይ ዘንድ አትሰጠውም።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos