ሐዋርያት ሥራ 13:37 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)37 ይህ እግዚአብሔር ያስነሣው ግን መፍረስ መበስበስን አላየም። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም37 እግዚአብሔር ከሙታን ያስነሣው እርሱ ግን መበስበስን አላየም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)37 ይህ እግዚአብሔር ያስነሣው ግን መበስበስን አላየም። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም37 እግዚአብሔር ከሞት ያስነሣው ግን መበስበስ አልደረሰበትም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)37 ይህ እግዚአብሔር ያስነሣው ግን መበስበስን አላየም። Ver Capítulo |