2 ቆሮንቶስ 7:16 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም እኔም በሁሉ መንገድ በእናንተ ለመተማመን በመቻሌ ይበልጥ ደስ ብሎኛል። አዲሱ መደበኛ ትርጒም እኔም በማናቸውም ነገር ልተማመንባችሁ በመቻሌ ደስ ብሎኛል። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) በነገር ሁሉ ተማምኜባችኋለሁና ደስ ይለኛል። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) እኔም በሁሉ ነገር እተማመናችኋለሁና ደስ ይለኛል። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) በነገር ሁሉ ተማምኜባችኋለሁና ደስ ይለኛል። |
እንደዚያ የጻፍኩላችሁም ወደ እናንተ ስመጣ ደስ ሊያሰኙኝ የሚገባቸው ሰዎች እንዳያሳዝኑኝ ብዬ ነው፤ የእኔ ደስታ የሁላችሁም ደስታ መሆኑን አምናለሁ።