2 ቆሮንቶስ 7:16 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም16 እኔም በማናቸውም ነገር ልተማመንባችሁ በመቻሌ ደስ ብሎኛል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 በነገር ሁሉ ተማምኜባችኋለሁና ደስ ይለኛል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 እኔም በሁሉ መንገድ በእናንተ ለመተማመን በመቻሌ ይበልጥ ደስ ብሎኛል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 እኔም በሁሉ ነገር እተማመናችኋለሁና ደስ ይለኛል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 በነገር ሁሉ ተማምኜባችኋለሁና ደስ ይለኛል። Ver Capítulo |