2 ቆሮንቶስ 7:16 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 እኔም በሁሉ መንገድ በእናንተ ለመተማመን በመቻሌ ይበልጥ ደስ ብሎኛል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 እኔም በማናቸውም ነገር ልተማመንባችሁ በመቻሌ ደስ ብሎኛል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 በነገር ሁሉ ተማምኜባችኋለሁና ደስ ይለኛል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 እኔም በሁሉ ነገር እተማመናችኋለሁና ደስ ይለኛል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 በነገር ሁሉ ተማምኜባችኋለሁና ደስ ይለኛል። Ver Capítulo |