ግዛታቸውም በአርኖን ሸለቆ ዳርቻ እስከሚገኘው እስከ ዓሮዔርና በዚያም ሸለቆ መካከል እስካለችው ከተማ አልፎ በሜደባ ዙሪያ ያለውን ሜዳማ አገር ሁሉ ያጠቃልላል፤
1 ሳሙኤል 30:28 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ከዚህም በቀር በዓሮዔር፥ በሲፍሞት፥ በኤሽተሞዓና፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም በኦሮዔር፣ በሢፍሞት፣ በኤሽትሞዓና መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) በአሮዔር፥ በሲፍሞት፥ በኤሽተሞዓና፥ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) በቄኔት ለነበሩ፥ በሳፌቅ ለነበሩ፥ በቴማት ለነበሩ፥ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) በየቲር ለነበሩ፥ በአሮዔር ለነበሩ፥ በሢፍሞት ለነበሩ፥ በኤሽትሞዓ ለነበሩ፥ |
ግዛታቸውም በአርኖን ሸለቆ ዳርቻ እስከሚገኘው እስከ ዓሮዔርና በዚያም ሸለቆ መካከል እስካለችው ከተማ አልፎ በሜደባ ዙሪያ ያለውን ሜዳማ አገር ሁሉ ያጠቃልላል፤