በአስማቶቻቸው ተማምነው ያላመኑት ሁሉ፥ የበኩር ልጆቻቸው በሞቱባቸው ጊዜ፥ ይህ ሕዝብ የእግዚአብሔር ልጅ መሆኑን አምነው ተቀበሉ።
ስለ ሟርታቸውም የመጣባቸውን መቅሠፍት ሁሉ አላወቁምና በበኸር ልጃቸው መጥፋት ሕዝቡ የእግዚአብሔር ልጆች እንደ ሆኑ ዐወቁ።