Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 18:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ስለ ሟርታቸውም የመጣባቸውን መቅሠፍት ሁሉ አላወቁምና በበኸር ልጃቸው መጥፋት ሕዝቡ የእግዚአብሔር ልጆች እንደ ሆኑ ዐወቁ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 በአስማቶቻቸው ተማምነው ያላመኑት ሁሉ፥ የበኩር ልጆቻቸው በሞቱባቸው ጊዜ፥ ይህ ሕዝብ የእግዚአብሔር ልጅ መሆኑን አምነው ተቀበሉ። Ver Capítulo |