የማይታየው የሚቦርቁ እንስሳት መንገድ፥ ከዱር አራዊት የአስፈሪዎቹ ግሳት፥ ከተራሮች ላይ ካሉ ጉድባዎች የሚስተጋባው የገደል ማሚቶ፥ ሁሉም በፍርሃት ያሸማቅቃቸዋል።
ዓለሙ ሁሉ በሚያበራ ብርሃን ይበራ ነበርና፥ ያለማቋረጥና ያለመከልከልም ሥራውን ይፈጽም ነበርና።