Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 17:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 የነፍሱ ፉጨት፥ እንደ ልብ በተዘረጉት ቅርንጨፎች ላይ ሆነው ወፎች የሚያሰሙት ጣዕም ያለው ዜማ፥ የሚንፍዋፍዋው የወራጅ ውሃ ድምፅ፥ እየተምዘገዘጉ የሚወርዱ ዐለቶች ኳኳታ፥ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ወይም በኀይል የሚሄድ የውኃ ሿሿቴ ድምፅ፥ ወይም በማስፈራራት የሚገለባበጡ የዋሻዎች ድምፅ፥ ወይም የሚሮጡና ሩጫቸው የማይታይ የእንስሳት ሩጫ፥ ወይም በሚያስፈራ ቃል የሚጮኹ የአውሬዎች ጩኸት፥ ወይም ከአዕዋፍና ከአራዊት ድምፅ የተነሣ እርስ በርሳቸው ድምፅን ለዋውጠው የሚመልሱ የሚያስፈሩ የተራራዎች ድምፅ ነው። አስደንግጦም ያጠፋቸው መከራ እንዲህ ነው። Ver Capítulo |