በሌላ ጊዜ ደግሞ፥ ከተረገመችው ምድር የተገኘውን ፍሬ ለማጥፋት፥ በውሃው መሐከል ከእሳት የበለጠ ይንበለበላል።
የዐመፀኛዋን ምድር ፍሬ ያጠፋ ዘንድ የእሳቱ ኀይል በውኃው መካከል የሚነድድበት ጊዜ ነበር።