La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ጥበብ 15:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

እነርሱን የሚሠሩ፥ እነርሱን የሚሹ፥ እነርሱንም የሚያመልኩ፥ የክፋት ወዳጆችና እንደነዚህ ላሉ ፍሬቢስ ተስፋዎች የተገቡ ናቸው።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

የሚ​ሠ​ሯ​ቸው የሚ​ወ​ዷ​ቸ​ውና የሚ​ያ​መ​ል​ኳ​ቸ​ውም ክፋ​ትን የሚ​ወ​ድዱ ናቸው። እን​ደ​ዚ​ህም የሚ​ያ​ደ​ርጉ በእ​ነ​ርሱ ላይ ተስፋ ያደ​ር​ጋሉ።

Ver Capítulo



መጽሐፈ ጥበብ 15:6
0 Referencias Cruzadas